መነሻ ገጽ ዜናዎች ፍፁም ጥላሁን የሁለት ጨዋታ እገዳ ሲጣልበት አብርሃም ጌታቸው፣ ድልአዲስ ገብሬ፣ ፍፁም ፍትዓለው እና አሸናፊ ጥሩነህ እያንዳዳቸው የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል
ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ፍፁም ጥላሁን የሁለት ጨዋታ እገዳ ሲጣልበት አብርሃም ጌታቸው፣ ድልአዲስ ገብሬ፣ ፍፁም ፍትዓለው እና አሸናፊ ጥሩነህ እያንዳዳቸው የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. አብርሃም ጌታቸው (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ክለቡ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድርአመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ድልአዲስ ገብሬ (ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 66 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድርአመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ፍፁም ፍትዓለው (ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
  2. ስሁል ሽሬ – ባህርዳር ከተማ
  3. መቐለ 70 እንደርታ-ባህርዳር ከተማ
  4. ኢትዮጵያ ቡና – ባህርዳር ከተማ
  5. አዳማ ከተማ – ባህርዳር ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. ፍፁም ጥላሁን (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ከታች በተጠቀሱት 9 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ቅዱስ ጊዮርጊስ-ፋሲል ከነማ
  2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  3. መቻል – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  4. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  5. ወላይታ ድቻ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  6. ሀዲያ ሆሳዕና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  7. ቅዱስ ጊዮርጊስ – አዳማ ከተማ
  8. ሃዋሳ ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  9. ኢትዮጵያ መድን – ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

5. አሸናፊ ጥሩነህ (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮ ኤሌትሪክ – ወላይታ ድቻ
  2. ኢትዮ ኤሌትሪክ- አርባምንጭ ከተማ
  3. ኢትዮ ኤሌትሪክ – ሐዋሳ ከተማ
  4. ወላይታ ድቻ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  5. ኢትዮ ኤሌትሪክ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

6. አሰልጣኝ ካሊድ መሀመድ (ረዳት አሰልጣኝ) ሀዲያ ሆሳዕና / ክለቡ ከመቻልጋር በነበረው የ33ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 በተቁ 35 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር / 5000 /አምስት ሺህ / እንዲከፍሉ ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...