መነሻ ገጽ ዜናዎች ያሬድ በቀለ፣ ሐብታሙ ታደሰ፣ ቶማስ ኢካራ፣ አካሉ አትሞ፣ ኢማኑኤል ላሪዬ እንዲሁም አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ያሬድ በቀለ፣ ሐብታሙ ታደሰ፣ ቶማስ ኢካራ፣ አካሉ አትሞ፣ ኢማኑኤል ላሪዬ እንዲሁም አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ያሬድ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና) :  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎቸ

  1. መቐለ 70 እንደርታ – ሀዲያ ሆሳዕና
  2. ሀዲያ ሆሳዕና – ወላይታ ድቻ
  3. መቻል – ሀዲያ ሆሳዕና
  4. ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  5. ወላይታ ድቻ – ሀዲያ ሆሳዕና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

2. ሐብታሙ ታደሰ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎቸ

  1. ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
  2. ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  3. ሲዳማ ቡና – ስሁል ሽረ
  4. ስሁል ሽረ-ሲዳማ ቡና
  5. ኢትዮጵያ ቡና – ሲዳማ ቡና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

3. ቶማስ ኢካራ (ሲዳማ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎቸ

  1. ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ መድን
  2. ባህርዳር ከተማ – ሲዳማ ቡና
  3. ሲዳማ ቡና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  4. ሲዳማ ቡና – ባህርዳር ከተማ
  5. ኢትዮጵያ ቡና – ሲዳማ ቡና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. አካሉ አትሞ (አርባምንጭ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎቸ

  1. ቅዱስ ጊዮርጊስ – አርባምንጭ ከተማ
  2. አርባምንጭ ከተማ-መቻል
  3. አርባምንጭ ከተማ – መቐለ 70 እንደርታ
  4. መቻል – አርባምንጭ ከተማ
  5. አርባምንጭ ከተማ – ስሁል ሽረ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

5. ኢማኑኤል ሳባን ላሪዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

ተጋጣሚዎቸ

  1. ድሬደዋ ከተማ – ሲዳማ ቡና
  2. ሀዲያ ሆሳዕና – ሲዳማ ቡና
  3. ሲዳማ ቡና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  4. ሲዳማ ቡና – ሀዲያ ሆሳዕና
  5. ባህርዳር ከተማ – መቐለ 70 እንደርታ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

6. አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ (ቅዱስ ጊዮርጊስ-ረዳት አሰልጣኝ) ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.3 በተቁ 16 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል።

7. አሰልጣኝ በረከት ደሙ (አርባምንጭ ከተማ-ዋና አሰልጣኝ) ክለቡ ከስሁል ሽረ ጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በውድድር አመቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል። ስለሆነም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13.3 በተቁ 16 መሠረት አሰልጣኙ 1/አንድ/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 5000 /አምስት ሺህ/ እንዲከፍሉ ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...