መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ናስርን ጨምሮ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ናስርን ጨምሮ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አጋራ
አጋራ

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚጠብቀው የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

በስብሰቡም ለረጅም ጊዜ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ የራቀው የሱፐር ስፖርት ዩናይትዱ አቡበከር ናስርም ጥሪ ተደርጎለታል።

በተጨማሪም ለበርካታ ወረቶች ከሜዳ ርቆ የነበረው የፋሲል ከነማው ሀብታሙ ተከስተም በዋልያው ስብስብ ውሰጥ ተካቷል።

በግብ ጠባቂነት:  አቡበከር ኑራ ፣ ሰይድ ሀብታሙ እና ቢንያም ገነቱ ተመርጠዋል።

በተከላካይ ስፋራ : ብርሀኑ በቀለ ፣ አስራት ቱንጆ ፣ አህመድ ረሺድ ፣ ያሬድ ካሳዬ ፣ አብዱሰላም የሱፍ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ አማኑኤል ተርፋ ፣ ፍሬዘር ካሳ ፣ ወልደአማኑኤል ጌቱ እና አስቻለው ታመነ ተካተውበታል።

በአማካይ ስፋራ : አማኑኤል ዮሐንስ ፣ በረከት ወልዴ ፣ አብዱልከሪም ወርቁ ፣ ወገኔ ገዛኸኝ ብሩክ ማርቆስ እና ሀብታሙ ተከስተ ተመርጠዋል።

በአጥቂ ስፋራ : አቡበከር ናስር ፣ ቸርነት ጉግሳ ፣ በረከት ደስታ ፣ አህመድ ሁሴን እና መሐመድ አበራ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ናቸው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር መጋቢት 12 እንዲሁም ከጅቡቲ አቻው ጋር መጋቢት 15 በሞሮኮ ጨዋታዎቹን ያደርጋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...