መነሻ ገጽ ዜናዎች ፋሲል ተከላካይ አስፈርሟል
ዜናዎች

ፋሲል ተከላካይ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቦርድ ፕሬዚዳንት እና የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኛው ከቦርድ አባሎች እንዲሁም ከአሰልጣኝ አባላቶች ጋር ጎንደር ላይ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ጠንካራ እና ደካማ ጉኖችን የገመገሙ ሲሆን የአፄዎቹን ቡድን ለማጠናከር እና ወደ ተፎካካሪነት ከፍ ለማደረግ ስራዎችን በትኩረት እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን ቡድናችን ክፍተት ባሉበት ቦታዎች ሁሉ ማስተካከያ ለማድረግ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ20 አመት በታች በቋሚነት ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ያሳለፈውን ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች ኪሩቤል ዳኘን ከ ኢትዮ ንግድ ባንክ ታዳጊ ቡድን ለሶስት አመት በሚቆይ ውል አስፈርመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...