መነሻ ገጽ ዜናዎች የሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ
  1. ደስታ ዋሚሾ(ሀዲያ ሆሳዕና) የመታወቂያ ቁጥር EFF-17-0021 ረቡዕ ጥቅምት 27 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ7ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+9 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  2.  ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ7 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት
    1 ሰመረ ሀፍተይ
    2 ደስታ ዋሚሾ
    3 እዮብ ዓለማየሁ
    4 ቃለአብ ውብሸት
    5 ካሊድ መሀመድ
    6 ዳግም ንጉሴ
    7 ኢያሱ ደስታ
    8 በረከት ወልደዮሐንስ
    9 ደስታ ዋሚሾበተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...