መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል!!
አርባምንጭ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል!!

አጋራ
አጋራ

በንግድ ባንክ የቆየው እና በቤንች ማጂ እንዲሁም ያለፉት አመታትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ያሳለፈው ግዙፉ ግብ ጠባቂ ፋሪስ አላዊ የበረከት ደሙ ስብስብ ለሆነው አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ፊርማውን አኑሯል።

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በፕሪሚየር ሊጉም ጥንካሬውን ለማስቀጠል የክለቡ ነባር ተጨዋቾችን ውል የማደስና አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደክለቡ የማቀላቀል ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...