መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ!!
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ!!

አጋራ
አጋራ

በ2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ነባር የክለቡ ተጨዋቾችን ውል የማደስ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል።

በ2016 ዓ/ም በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ እየተመራ የከፍተኛ ሊጉ የአሸናፊዎች አሸናፊው ክለብ አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በፕሪሚየር ሊጉም ጥንካሬውን ለማስቀጠል የክለቡ ነባር ተጨዋቾችን ውል የማደስ ስራ እየሰራ ቆይቷል።

በዚህም በከፍተኛ ሊጉ ክለቡን በትጋት ያገለገሉና ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደጉ የክለባችን ልጆች ውላቸውን እያደሱ ሲሆን ከነዚህም መካከል ፦
1 ሳሙኤል አስፈሪ ፦ የተከላካይ መሰመር ተጨዋች
2 በፍቅር ግዛቸው ፦ የመስመር አጥቂ
3 አካሉ አትሞ ፦ የተከላካይ መሰመር ተጨዋች

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...