መነሻ ገጽ ዜናዎች በአንደኛው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ በቀዳሚነት በተደረገው የሴቶች 5ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት እጅጋየሁ ታዬ የነሐስ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች ።
ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በአንደኛው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ በቀዳሚነት በተደረገው የሴቶች 5ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት እጅጋየሁ ታዬ የነሐስ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች ።

አጋራ
አጋራ

 

አትሌት እጅጋየሁ ታዬ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 14:40 የፈጀባት ሲሆን ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መዲና ኢሳ በአንድ ሰከንድ በመዘግየት የአራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች ።

በውድድሩ ኬንያውያኑ ቺቤት እና ሬንጌሩክ የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...