መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል።
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል።

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሰ ቅድመ ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል።

ሲዳማ ቡና የቀድሞዉን የፋሲል ከነማ የመሀል ተጫዋች የነበረዉን በዛብህ መለዮን በሁለት አመት ኮንትራት አስፈርሟል።

ሲዳማ ቡና በተጨማሪ አዳዲስ ወደ ክለቡ የሚቀላቅላቸዉ ተጫዋቾች እንዳሉ ለማረጋገጥ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...