መነሻ ገጽ ዜናዎች በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል።
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል።

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሴቶች ቡድን ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸዉን ከቡሩንዲ ብሄራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ።

ሉሲዎቹ ከብሩንዲ አቻቸዉ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን ዓርብ መስከረም 11 እንዲሁም የመልስ ጨዋታቸዉን ደግሞ ማክሰኞ መስከረም 15 በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉ ይሆናል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የብሩንዲ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ በፊት ባደረጉት ዉይይት የደርሶ መልሱ ጨዋታም በአዲስ አበባ እንዲደረግ ከስምምነት እንደደረሱ የሚታወስ ነዉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...