መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና 5 ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል።
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 5 ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል።

አጋራ
አጋራ

ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ ጥሩ አቋም አሳይተዋል ካላቸዉ የክለቡ ተጫዋቾች ዉስጥ መልምሎ 5 ልጆችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል።

በዚህም መሰረት ወደ ዋናዉ ቡድን የተከላካይ አማካይ የሆነዉ ፂዮን ተስፋዬ ፣ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነዉ ዳመነ ደምሴ ፣ የመስመር አጥቂ የሆነዉ የአብስራ አስደሳች ፣ የአጥቂ አማካይ የሆነዉ ፋሲል ጩኒሳ እና የግራ መስመር ተመላላሽ ተጫዋች የሆነዉ ምትኩ አስፋው ወደ ዋናው ቡድን አድገዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...