መነሻ ገጽ መቻል ሽመልስ በቀለ መቻልን ተቀላቅሏል
መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሽመልስ በቀለ መቻልን ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

ከቀናት በፊት ወደ ሲዳማ ቡና ለማምራት ከስምምነት ላይ መድረሱ ሲገለፅ የነበረዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡደን አምበል ሽመልስ በቀለ ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ መቻልን መቀላቀቀሉ ተረጋግጧል።

ያለፉትን አስር አመታት በግብፅ ሊግ ለፔትሮጀት ፣ ኤል መካሳ ፣ ኤል ጉና እና ENPPI ለመሳሰሉ ክለቦች መጫወት የቻለው ኢትዮጵያዊዉ አማካዩ ሽመልስ በቀለ ቀጣዮቹን ሁለት ዓመታት በመቻል ቤቶ ለማሳለፍ ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧልተ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...