መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ አዲስ ወርቁ   የሱዳኑ አል ሂላልን ለመቀላቀል ተስማምቷል
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ አዲስ ወርቁ   የሱዳኑ አል ሂላልን ለመቀላቀል ተስማምቷል

አጋራ
አጋራ

የቅዱስ ጊዪርጊሱ ምክትል አሰልጣኝ  ሆኖ ያገለገለው አዲስ ወርቁ ለሱዳኑ ትልቅ ክለብ አልሂላል ለቀጣዮቹ ሁለት አመት ለመስራት ፊርማውን አኑሯል።

በቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለሱዳኑ አልሂላል ም/ል አሰልጣኝና የፐርፎርማንስ አናሊስት ሆኖ የሚሰራ ሲሆን በቀናት ውስጥ ወደ ሱዳን ያቀናል ተብሎ ይጠበቃል። ”

” በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በነበረኝ ሚና ደስተኛ ነኝ ኩራት ይሰማኛል የፈረሰኞቹ የቡድን አባላት አመራሮች ደጋፊዎች ስራውን በነጻነት እንድሰራ ስራዬን እንድወድ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ” ብሏል።

ፈረሰኞቹ  ኢትዮዽያ እግርኳስ ላይ ያላቸው የበላይነት አልሂላልም በሱዳን ያለው በመሆኑ ይህን ዝውውር ከትልቅ ክለብ ወደ ትልቅ ክለብ የተደረገ ዝውውር   ተብሎ ተወስዷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...