መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አቶ አበባው ሰለሞን የወልቂጤ ፕሬዝዳንታዊ ሃላፊነታቸውን አስረከቡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቶ አበባው ሰለሞን የወልቂጤ ፕሬዝዳንታዊ ሃላፊነታቸውን አስረከቡ

አጋራ
አጋራ

ወልቂጤ ከተማን ባለፉት አመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አበባው ሰለሞን ሃላፊነታቸውን በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ አስረክበዋል።

ፕሪሚየር ሊጉ ሲጠናቀቅ በይፋ በቃኝ ያሉት አቶ አበባው ዛሬ ጠዋት ወልቂጤ ከተማ ከንቲባው ቢሮ በመገኘት ሃላፊነታቸውን ለአዲሶቹ አመራሮች በይፋ አስረክበዋል።

አቶ አበባው ባለፉት አመታት በነበራቸው የአመራር ቆይታ ደስተኛ መሆናቸውና “በገባኝ ልክ በንጽህና ክለቡን በመምራቴ ኩራት ይሰማኛል” በማለት ከዓባይ ቲቪ የሜዳሊያ ፕሮግራም ላይ በሰጡት ቃለምልልስ ገልጸዋል።
የአቶ አበባው ሙሉ ቃለምምልስ ዛሬ ምሽት በዓባይ ቲቪ ላይ ይከታተሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...