መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ “ሁለት የብሄራዊ ቡድን አባላት ከሆቴል ጠፍተዉ አልተመለሱም” /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ባህሩ ጥላሁን/
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ሁለት የብሄራዊ ቡድን አባላት ከሆቴል ጠፍተዉ አልተመለሱም” /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ባህሩ ጥላሁን/

አጋራ
አጋራ

 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያካሂድ ባመራበት ሁለት የቡድኑ አባላት ከሆቴላቸዉ ወተዉ መጥፋታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታዉቋል።

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ወደ አሜሪካ አቅንተዉ ከሆቴላቸዉ ጠፍተዉ ወደ ኢትዮጵያ ያልተመለሱት የቡድኑ ወጌሻ ሽመልስ ደሳለኝ እና የትጥቅ ኃላፊዉ ኃይሉ አዉጊቾ መሆናቸዉን አቶ ባህሩ ጥላሁን ገልፀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...