መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀናት በፊት በቃል ደረጃ ስምምነት ያኖሩ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬዉ እለት በይፋ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅለዋል።
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከቀናት በፊት በቃል ደረጃ ስምምነት ያኖሩ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬዉ እለት በይፋ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅለዋል።

አጋራ
አጋራ

 

ከቀናት በፊት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊመጡ ከስምምነት የተደረሰባቸዉ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬው እለት በዪፋ ክለቡን ተቀላቅለዋል።

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ለቀጣዩ የዉድድር አመት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከቀናት በፊት ወደ ክለቡ ሊያመጧቸዉ በቃል ደረጃ የተስማሟቸዉን ተጫዋቾች በይፋ ወደ ክለቡ ቀላቅለዋል።

ከቀናት በፊት ከክለቡ ጋር በቃል ደረጃ ስምምነት የፈጠሩት ናይጄሪያዊዉ ሞሰስ ኦዶ ቶቹኩ እና ጋናዊዉ ክዋሜ ኦዶም ፍሪምፖንግ በትላንትናዉ እለት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሲሆን በዛሬው እለት ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅህፈት ቤት በማምራት በይፋ የሁለት ሁለት አመት ኮንትራት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አኑረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...