መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሶስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂያቸዉን ዉልም አድሰዋል።
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሶስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂያቸዉን ዉልም አድሰዋል።

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ዩሀንስ ሳህሌ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ነብሮቹ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ የአንድ ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል።

ሀዲያ ሆሳዕናዎች የቀድሞዉን የሲዳማ ቡናን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የነበረዉን ቴዎድሮስ ታፈሰን በሁለት ዓመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉት እንዲሁም የቀድሞዉን የአዳማ ከተማዉን አጥቂ ዳዋ ሁቴሳን እና የባህርዳር ግብ ጠባቂ የነበረዉን ታፔ ኤልዛየርንም በይፋ በሁለት አመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።

እንዲሁም ነብሮቹ የመስመር አጥቂያቸዉን የሰመረ ሀፍታይን ዉል ለተጨማሪ ሁለት አመታት አድሰዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...