መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ጋናዊ የተከላካይ አማካይ አስፈርመዋል።
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ጋናዊ የተከላካይ አማካይ አስፈርመዋል።

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ፈረሰኞቹ የጋና ዜግነት ያለዉን የተከላካይ አማካይ የመሀል ሜዳ ተጫዋች አስፈርመዋል።

ፈረሰኞቹ ክዋሜ አዶም ፍሪምፓንግን በሁለት ዓመት ኮንትራት የግላቸዉ ማድረግ የቻሉ ሲሆን ጋናዊዉ የተከላካይ አማካይ በዪፋ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል የወረቀተ ስራዎች ብቻ ይቀሩታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...