መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና የተከላካዩን ኮንትራት አራዝሟል!
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የተከላካዩን ኮንትራት አራዝሟል!

አጋራ
አጋራ

 

በዚህ የዉድድር አመት ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሲዳማ ቡና ያሳለፈዉ ጊት ጋት በይፋ ኮንትራቱን አራዝሟል፤ቁመተ ረጂሙ ተከላካይ ሁለት አመታትን በሲዳማ ቡና የሚቆይ ይሆናል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሲዳማ ቡና ከብዙ ተጫዋቾች ጋር ስሙ የተያያዘ ሲሆን በመጪዉ ቀናትም ሌሎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እንደሚቀላቅል ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...