መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ባህርዳር ከነማ ተጫዋች አስፈርመዋል!
ሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ተጫዋች አስፈርመዋል!

አጋራ
አጋራ

 

በቀጣይ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የሚሳተፉት የጣና ሞገዶቹ በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፤ባለፈዉ ሳምንት የፍሬዉ ሰለሞንን ዝዉዉር ያጠናቀቁት የጣና ሞገዶቹ ዛሬም ግብ ጠባቂ ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።

ያለፈዉ የዉድድር አመት በሀዋሳ ያሳለፈዉ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ በቀጣይ የባህርዳር ከነማ ንብረት መሆኑ ተረጋግጧል፤ ተጫዋቹ የሁለት አመት ኮንትራት ከባህርዳር ከነማ ጋር ተፈራርሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...