መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች አስፈርሟል!!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች አስፈርሟል!!

አጋራ
አጋራ

 

በ 2016 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈዉ አዲሱ አዳጊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ግምባር ቀደሙ ሆኗል።

ከቀናት በፊት ኪቲካ ጅማን ከኢትዮጵያ መድህን ማስፈረም ቻለዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ደግሞ በዚህ የዉድድር አመት በድሬደዋ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠዉን እና በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት ለድሬደዋ 14 ግቦችን ከመረብ ያሳረፈዉ ቢኒያም ጌታቸዉን በሁለት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸዉን ተረጋግጧል።

በተጨማሪም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአብዱልከሪምን ዉል ማደሳቸዉን አረጋግጠዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...