መነሻ ገጽ ዜናዎች የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመ ጉዞ ወደ መቀሌ ተደረገ።
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመ ጉዞ ወደ መቀሌ ተደረገ።

አጋራ
አጋራ

 

በሀገራችን በሰሜኑ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ለረዥም ግዜያት ከስፖርታዊ እንቅስቃሴ ርቀዉ የሚገኙት የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመለት ጉዞ በዛሬው እለት ወደ መቀሌ ከተማ ተደርጓል።

ወደ መቀሌ ከተማ የኢትዮጵያ ባህል እና ስፖርት ሚንስትር አመራሮች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች የተጓዙ ሲሆን በመቀሌ ቆይታቸዉም ስለትግራይ ክለቦች ቀጣይ ሁኔታ የሚመክሩ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...