መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ የባህርዳር ከተማ ደጋፊዎች ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ
ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የባህርዳር ከተማ ደጋፊዎች ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ

አጋራ
አጋራ

በእግርኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የቅዱስ ጊዮርጊስና የባህርዳር ከተማ ሊካሄድ 36 ሰዓት በቀረበት ወቅት የባህርዳር ደጋፊዎች ላይ የደረሰው የቦንብ ጥቃት አነጋጋሪ ሆኗል።

ደጋፊዎቹ ቡድናቸውን ለመደገፍ ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተፈቀደላቸውን አውቶቢስና ሌላ በተከራዩት ተጨማሪ አውቶቢስ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት ለሊት 10
ሰዓት ላይ በሙላለም የባህል ማዕከል አየተሰባሰቡ ባሉበት አደጋው መድረሱ ታውቋል በጉዳቱ እስካሁን የሞተ ሰው የሌለ ሲሆን ከ20 የሚበልጡ ደጋፊዎች ግን
ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የአይን ምስክሮች ተናግረዋል።

ቦንቡ ተወርውሮ ይሁን ተጠምዶ በሚለውና አጠቃላይ ጉዳት ዙሪያ የክልሉ መንግስትና ፖሊስ የሚሰጠው መግለጫ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...