መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታፈሰ ሰለሞን ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ታፈሰ ሰለሞን ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

👉ዓለም ሲኒማ በሚገኘው ቢሯቸው ፊርማው
ጸድቋል

የፕሪሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፋላሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አስፈረመ።

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ፋሲል ከነማ ተጨዋቹን የፌዴሬሽኑ ሰዎች በተገኙበት ዛሬ አለም ሲኒማ በሚገኘው ቢሯቸው ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ማስፈረሙ ታውቋል። ፋሲል ከነማዎች በወጡባቸው ኮከቦቻቸው ምትክ ሌሎች ተጨዋቾችን በማስፈረም በ2015 ጠንካራ ተፋላሚ ለመሆን እየጣሩ ነው።

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጥሩ የውድድር አመት ያላሳለፈውን ታፈሰን ያስፈረመው ፋሲል ከነማ በተጨዋቹ አቅም ተጠቃሚ መሆኑ ባያጠያይቅም አሰልጣኙ የተጨዋቹ የግል ባህሪን የማረቅና ያለውን አቅም በሙሉ ጨዋታዎቹ ላይ ብቻ እንዲያደርግ የማስቻል ሀላፊነት ተጥሎበታል።

ፋሲል ከነማ ታፈሰን ጨምሮ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ሀምሌ 1 ባለፉት 10 ቀናት አምስት ተጨዋቾችን በማስፈረም ራሳቸውን ማጠናከራቸውን ተያይዘውታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...