መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዝውውር መስኮቱ 17 ተጨዋቾች ብቻ ዝውውራቸው ጸድቋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

በዝውውር መስኮቱ 17 ተጨዋቾች ብቻ ዝውውራቸው ጸድቋል

አጋራ
አጋራ

👉እስካሁን ፌዴሬሽን ያወቀው ዝውውር
የአራት ክለቦችን ነው።

ሀምሌ 1 በይፋ በተከፈተው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ባለፉት ስድስት ቀናት ብቻ ህጋዊ ዝውውር ያደረጉት ተጨዋቾች ከ20 እንደማይበልጡ ተነገረ።

ከክለቦቹ ታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ኢትዮጵያ ቡና ብሩክ በየነ፣ አብዱልከሪም ወርቁ፣ ጫላ ተሺታ፣ ሀይለሚካኤል አደፍረስ፣ አብዱል ሀፊዝ ቶፊቅና መስፍን ታፈሰን ሲያስፈርም የሮቤል ተ/ሚካኤል ውልን ማራዘሙ ታውቋል። በርካታ ዝውውር እያደረገ ነው የተባለው መከላከያ በረከት ደስ፤ ዳግም ተፈራ፣ ምንይሉ ወንድሙና ሳሙኤል ሳሊሶን ሲያስፈርም ፋሲል ከነማ በበኩሉ የበዛብህ መለዮ፣ የሱራፌል ዳኛቸውና የሽመክት ጉግሳን ውል ሲያድስ ባህርዳር ከተማ ፍጹም ጥላሁን፣ ያሬድ ባዬህና ዱሬሳ ሹቢሳን ማስፈረሙ ታውቋል።

ከ16ቱ ክለቦች እስካሁን በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማረጋገጫ ያገኙት አራት ክለቦች ብቻ መሆናቸው ታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...