መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ዉል ሲያራዝም አዲስ ተጫዋችም ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ዉል ሲያራዝም አዲስ ተጫዋችም ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !!

አጋራ
አጋራ

 

በ2013 የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ከተመለሱ በኋላ በዘንድሮዉ የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃን ይዘዉ ማጠናቀቅ የቻሉት አርባምንጭ ከተማዎች የአሰልጣኛቸዉን መሳይ ተፈሪ ዉል ለተጨማሪ አመት አራዝመዋል።

አዞዎቹ የአሰልጣኛቸዉን ዉል ማራዘማቸውን በተጨማሪ ደግሞ የዉድድር አመቱን በአዲስአበባ ከተማ ያሳለፈዉን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን እዮብ በቀታን በአንድ አመት ዉል ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...