መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የአዳማ ከተማን ይግባኝ ውድቅ አደረገ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የአዳማ ከተማን ይግባኝ ውድቅ አደረገ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በምንተስኖት አዳነ ክስ አዳማ ከተማ ላይ የሰጠውን ውሳኔ አጸና።

ዲሲፕሊን ኮሚቴ የካቲት 9/2014 ላይ ባወጣው የውሳኔ ደብዳቤ ክለቡ የዲሲፕሊን ኮሚቴን ውሳኔ በመቃወም ያቀረበው የይግባኝ አቤቱታን መመልከቱን ገልጾ ነገር ግን ዲሲፕሊን ኮሚቴ በሰጠው ብይን ላይ የህግ ስህተት፣ ከስልጣን በላይ የተሰጠ ብይን እንዲሁም የፍሬ ነገር ስህተት አላየሁም ብሏል።
በዚህም በዲሲፕሊን መመርያ አንቀጽ 90 ተራ ቁጥር 2 መሠረት የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ስህተት አለበት ብሎ ስለማያምን ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ የሰጠው ብይን መጽናቱን አስታውቋል።በዚህም መሠረት ተጨዋቹ ወደ ስራው እንዲመለስና ቀሪ ደመወዙ እንዲከፈለው የተሰጠው ውሳኔ ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቃል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...