መነሻ ገጽ ሰበታ ከተማ ባየ ገዛኸኝ ወደ ሰበታ አምርቷል !
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ባየ ገዛኸኝ ወደ ሰበታ አምርቷል !

አጋራ
አጋራ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሰበታዎች አሁን ደግሞ የፊት አጥቂዉን ባየ ገዛኸኝን ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል።

የዉድድር አመቱን ከባህርዳር ከተማ ጋር በጥሩ አቋም ማጠናቀቅ የቻለዉ አጥቂዉ ባየ ገዛኸኝ በሁለት አመት የስምምነት ዉል ሰበታ ከተማን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኖአል።

የቀድሞው የሲዳማ ቡና ፤ ወላይታ ዲቻ እና እንዲሁም ያለፈወን አንድ  የዉድድር አመታት በባህርዳር ከተማ  ተጫዉቶ ያሳለፈዉ አጥቂዉ አሁን ደግሞ የቀድሞ አሰልጣኙ ዘላለም ሽፈራዉ ጋር በሰበታ ከተማ የሚገናኝ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...