መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ወደ አዳማ ከተማ!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ወደ አዳማ ከተማ!

አጋራ
አጋራ

በባህርዳር ከተማ አሰልጣኝነቱ በሰራው ጠንካራ ቡድን ያለውን አቅም ያሳየው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቀጣዩ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሷል።

በፕሪሚየር ሊጉ እንዲቆዩ ያደረገው አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ ወደ ሀዋሳ ከተማ በማቅናቱ ፊታቸውን ወደ አዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ያዞሩት አዳማዎች አራት አሰልጣኞችን ካወዳደሩ በኋላ ዛሬ ከቀትር በኋላ ባደረጉት ስብሰባ አስልጣኝ ፋሲል ተካልኝን መምረጣቸው ታውቋል።

የክለቡ አመራሮች በቀጣይ ቀናቶች ከአሰልጣኙ ጋር ድርድር በማድረግ ሹመቱን ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...