መነሻ ገጽ Africa የሴካፋ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ተራዝመዋል !
Africaአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የሴካፋ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ተራዝመዋል !

አጋራ
አጋራ

አሁን በወጣ መረጃ መሰረት ከጥቂት ቀናት በኋላ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ተገልጿል ።

ይህንንም ተከትሎ በ ሴካፋ ዞን ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዚህ ሳምንት ወደ ኬንያ የሚያደርገው ጉዞ የሚያስተጓጉል ይሆናል ።

ካፍ ውድድሩን ላልተወሰነ ጊዜ ሲያስተላልፈው በመጪው ቀናት ውድድሩ የሚጀምርበት ቀን የሚገለፅ ይሆናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...