መነሻ ገጽ ሴካፋ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት ብሔራዊ ቡድንን ተቀላቅለዋል !
ሴካፋዋልያዎቹዜናዎች

ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት ብሔራዊ ቡድንን ተቀላቅለዋል !

አጋራ
አጋራ

በ ዛሬው ዕለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን ለሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ጥሪ ማቅረቡ ለማወቅ ተችሏል ።

የኢትዮጵያ ቡናው አስራት ቱንጆ እና የኢትዮጵያ መድህን ግብ ጠባቂው ታምራት ዳኜ ከ ነገ ጀምሮ ብሔራዊ ቡድኑን በመቀላቀል ልምምድ መስራት ይጀምራሉ ።

አስራት ቱንጆ በዛሬው እለት ብሔራዊ ቡድን ያደረገውን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በመድህን ሜዳ በመገኘት ታድሟል ።

ከ ዛሬው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በኋላ ፀጋሰው ዴማሞ እና አማኑኤል እንዳለ ከዚህ በተጨማሪም ሀይለ ሚካኤል አደፍርስ በ ” ህመም ምክንያት ” መቀነሳቸው ለማረጋገጥ ችለናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

  • በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ ጀግኖቻችን በርቱልን ። ሌላው ይህ ኢንፎርሜሽንን በጎግል ድረ ገፅ በማግኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ያውም በራሴ ቛንቛ, “To be honest, I am fed up with these foreign language ” that doesn’t mean neither I don’t speak nor understand it. በዚህ የተነሳ እሜል አደራሻዬንም ሆነ ማንኛውንም ነገር እሰጣችሁአለው የአላችሁን ዜናም ሆነ ማንኛውንም ኢንፎርሜሽን ለማግኘት ዝግጁ ነኝ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...