ካፍ አሁን ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል በተቋሙ ጥያቄ መሰረት ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አሳውቋል ፡፡
ከዚህ ቀደም የእጣ ማውጣት ስነ- ስርዓቱ ሰኔ 18 እንደሚካሄድ ቢጠበቅም ወደፊት ካፍ አዲሱን ቀን እንደሚያሳውቅ ይፋ አድርጓል ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ