….በሀገር ውስጥ ዘገባዋ…
በቢግ ኢንተርቪው አምድ *…የፋሲል ከነማ የመሃል ሜዳ ተፋላሚ ሱራፌል ዳኛቸው “ለክለቤ ድል ቅድሚያ እሰጣለሁ ኮከብነቴን አስከብራለሁ” ሲል ይናገራል..
*…የቅዱስ ጊዮርጊሱ አብዱልከሪም መሀመድ/ተርሚኔተር/ ዋንጫ እንዳንወስድ ያደርገናል ብዬ የምሰጋው
ክለብ የለም ብሏል ..
*…የኢትዮጲያ ቡናው ሀብታሙ ታደሰም ስለ ክለቡ አሸናፊነት ይናገራል…
*…ፊፋ 21 ኢትዮጲያዊያን ኢንተርናሽናል
አርቢትሮችን ይፋ አደረገ…
*….የሀዋሳ ከተማው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ተጨዋቾቼ ሜዳውና አየሩን ሲለምዱትና የተጎዱት ሲመለሱ ወደ ውጤታማነት እንመለሳለን” ይላል….
በውጪ ዜናዎች ደግሞ……
*….ስለ ሪከርድ ሰባሪው ሜሲ…..
*…የማን.ዩናይትዱ ሃሪ ማጉየር
ዋንጫ ማሸነፍ አለብን ይላል…
*…በመንታ መንገድ ላይ ስላለው
ሚካኤል አርቴታ….
*…ጆርዳን ሄንደርሰን ስለ ሊቨርፑልና ስላስቆጠሩት 7 ግቦች ይናገራል…
…ሌሎች አዳዲስ መረጃዎችን ነገ ለእናንተ በምትቀርበው ሀትሪክ ጋዜጣ ላይ ተካተዋል
ነገ ጠዋትዎን ከሀትሪክ ጋር ይጀምሩ
ቅዳሜና እሁድዎም የተባረከ ይሁን news.tech-ethiopia.com/
አስተያየት ይስጡ