መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ከእራት ጨዋታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል
መቐለ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ከእራት ጨዋታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

አጋራ
አጋራ

በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታን የሲዳማ ቡና ጨዋታ በባለሜዳዎቹ መቐለ 70 እንደርታ 3ለ1 እሸናፊነት ተጠናቋል።

በመቐለዎች ፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ የተጀመረው የመጀመርያው እጋማሽ ሁለት ግቦችን ማስተናገድ ችሏል፤የጨዋታው የመጀመርያ ጎል ከቀኝ መስመር ስዩም ተስፋዬ ያሻማውን ኳስ ነፃ እቋቋም ላይ የነበረው ያሬድ ከበደ ሊያስቆጥረው ችሏል።

ከግቡ መቆጠር በኃላ ወደ ቀኝ መስመር ያደላው የመቐለ ማጥቃት እንቅስቃሴ የቀጠለ ሲሆን እማኑኤል ገ/ሚካኤል ከቀኝ መስመር ይዞት የገባውን ኳስ ለሳሙኤል ሳሊሶ አቀብሎት ሳሙኤል በጥሩ እጨራረስ የመቐለን መሪነት ወደ ሁለት ከፍ እድርጎታል።አዲስ ጊደይ ላይ ትኩረት ያደረገው የሲዳማ ማጥቃት እንቅስቃሴ ብዙ ሙከራዎችን ሳያደርግ ተጠናቋል።

ተመጣጣኝ ፋክክር፣ለማመን ሚከብዱ የመስመር ዳኞች ስህተት በታየበት ሁለተኛው ኣጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች የግብ እድሎችን መፍጠር ችለዋል።በ47 ኛው ደቂቃ ላይ ኣሚን ነስሩ በሰራው ጥፋት የተገኘውን ፍጹም ቅጣት ምት አዲስ ግደይ እስቆጥሮ ሲዳማዎችን ወደ ጨዋታው ቢመልስም ጨዋታው ላይ ጥሩ የተንቀሳቀሰው ኣማኑኤል ገ/ሚካኤል ከዮናስ ገረመው የተቀበለውን ኳስ በሚገባ በመጠቀም የመቐለ 70 እንደርታን እሸናፊነትን እረጋጥዋል።

ውጤቱን ተከትሎ መቐለ 70 እንደርታ በ11 ነጥብ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሲዳማ ቡና በ13 ነጥብ ሥስተኛ ደረጃን ይዟል።

[team_standings 17713]

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡናና መቻል ያለ ግብ ስለያዩ፤ ወላይታ ድቻ ወልዋሎን በማሸነፈ የድል ጉዞውን ቀጥሏል!

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያለ ግብ ሲለያዩ፣ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀይቆቹ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ፣ ፈረሰኞቹም በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቁ!

በአቤኔዘር አበበ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳኩ ሀዋሳ ከተማ...