ድሬዳዋ ወሳኝ ግብ ጠባቂያቸው በጉዳት ለሳምንታት ያጣሉ

የድሬዳዋው ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ በጉዳት ምክንያት ለሁት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

 

ከፍሬው ጌታሁን ጋር በመፈራረቅ ግቡን የሚጠብቀው ሳምሶን አሰፋ አውራጣቱ ላይ ውልቃት በማጋጠሙ ምክንያት ነው ለሁለት ሳምንታት ከሜዳ እንዲርቅ ያደረገው። ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 3-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ግብ ጠባቂው ያልተሰለፈ ሲሆን። ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ላይም የማይሰለፍ ተጫዋች ነው።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor