ዳዊት እስጢፋኖስ ተጎዳ

ከረጅም ጊዜ በኋላ ለዋሊያዎቹ የተመረጠው ዳዊት እስጢፋኖስ በጉዳት ከካፍ አካዳሚ ወጥቷል፡፡

ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ እንዲጠራ ሲጎተጉቱ ለነበሩና አሁን መካተቱ ላስደሰታቸው የስፖርት ቤተሰቡ ትልቅ ሀዘን ሆኗል፡፡ ይህም ከሽሪላው ቀጥሎ በጉዳት ቡድኑን የተለየ ሁለተኛ ተጨዋች ሆኗል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport