መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ዲዲዬ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን ውል አራዝሟል ።
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዲዲዬ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን ውል አራዝሟል ።

አጋራ
አጋራ

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያሳለፍነውን ዓመት መቆየት የቻሉት ዲዲዬ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የውል ስምምነታቸውን ለቀጣዩ ሁለት ዓመታት ማራዘማቸው ታውቋል።

አሰልጣኙ ያሳለፈውን ዓመት 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የቆዩት አሰልጣኙ በዛሬው እለት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለቀጣዩ ሁለት ዓመታት እስከ ሐምሌ 2013 ዓ.ም ድረስ እሚያቆያቸውን ውል ፈርመዋል።

ኢትዮጵያ ቡና በነገው እለት በሚጀመረው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ በመክፈቻ ጨዋታ አዳማ ከተማን እሚገጥም ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...