ዲያጎ ጋርዝያቶ አዲስ ክለብ ተረክበዋል !

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ አሻራን በማሳረፍ አይረሴ ደማቅ ታሪክን በማፃፍ በመላው የእግር ኳሱ አፍቃርያን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያላቸው ዲያጎ ጋርዝያቶ ወደ ስራ ተመልሰዋል::

አሁን ይፋ በሆነው መረጃ የዲሞክራቲክ ኮንጎው ክለብ ሴንት ኢሎይ ሉፖፖን ለማሰልጠን መስማማታቸው ይፋ ሆኗል ::

 

ጋርዝያቶ ወደ ኮንጎ ሲመለሱ ከ እ.ኤ.አ 2010 የውድድር አመት በሃላ ከቲፒ ማዜምቤ ጋር ከተለያዩ በሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን ሰማያዊ እና ቢጫ ለባሾቹን በቀጣይ በአሰልጣኝነት እንደሚመሩ ተገልጿል::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor