ደደቢቶች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሠጣቸው

 

ደደቢቶች በ10 ቀን ውስጥ የቀድሞ አምበላቸውን ብርሃኑ ቦጋለ/ፋዲጋ/ የ4 ወር ደመወዝ ወደ 380 ሺ ብር በ10 ቀን ውስጥ ከፍለው መክፈላቸውን በደረሠኝ ካላረጋገጡ ከማንኛውም እግርኳሳዊ ውድድር እንደሚታገዱ የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለመጨረሻ ጊዜ አስጠነቀቀ፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport