ደደቢት በፌደሬሽኑ ታገደ

 

ደደቢት የብርሀኑ ቦጋለ ደሞዝ ባለመክፈሉ ምክንያት ከማንኛውም ስፖርታዊ ውድድር ታግዷል።

ደደቢት በፕሪምየር ሊግ ይሳተፍ በነበረበት ስአት የብርሀኑ ቦጋለ 341 ሺህ ብር ደሞዝ ባለመክፈሉ ምክንያት እገደ የተላለፈበት ሲሆን። ክለቡ የአንድ ወር ጊዜ ገደብ ይሰጠኝ ልክፈል ቢልም ተራዝሞለት መክፈል ባለመቻሉ ነው ይህ ውሳኔ የተላለፈበት። የ2005 አምስት የሊጉ ሻምፕዮኗች በፋይናንስ ችግር ምክንያት የህልውናቸው ነገር አጣብቂኝ ውስጥ የገባ ሲሆን ብርሁኑ ቦጋለ ከዚህ በተመሳሳይ ባቀረበው አቤቱታ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ሳይከፍለው የቀረውን ደሞዙን እንደከፈለው የሚታወስ ነው።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport