መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ደደቢት ሶስት የቡድኑን ተጫዋቾች የኮንትራት ግዜ አራዘመ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ደደቢት ሶስት የቡድኑን ተጫዋቾች የኮንትራት ግዜ አራዘመ

አጋራ
አጋራ

​ደደቢት ከቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች መካከል ወሳኝ የሚባሉትን ብርሃኑ ቦጋለ (ፋዲጋ)፣ ስዩም ተስፋዬ ሁለት ዓመት እና ሽመክት ጉግሳን የሦስት የኮንትራት ውል አራዝሟል፡፡ 


ከዚህ በተጨማሪም 

የአዳማ ከተማውን ፋሲካ አስፋውን በሁለት ዓመት የኮንትራት ውል ማስፈረሙን በድሬዳዋ እሚገኙት የክለቡ ቡድን መሪ አቶ ኪዳነ ሀፍተፅዮን ለሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ገልፀውል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ (ማንጎ) ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ተሰናበቱ

አዲስ የተቀጠሩት እና ዛሬ ቡድኑን የመሩት አሰልጣኝ መሳይ በየነ ቡድኑን በአንድ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለሌብነት ምቹ ወደ መሆን የቀረበው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ?

ለወትሮ ሀሜት የማያጣው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ትኩረት ሊሰጠው ወደ ሚገባው ምዕራፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሦስት ስመ ጥር አሰልጣኞች ሦስት ክለቦች ለማትረፍ በሀላፊነት ተረክበዋል

ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ሦስት የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በሦስት የሚታወቁ አሰልጣኞች ይመራሉ። በኢትዮጵያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግጋሞ ጨንቻ

የጋሞ ጨንቻው ወጣቱ አሰልጣኝ ማነው ?

ራሱ የመሠረተውን ክለብ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እያንደረደው የሚገኘው አሰልጣኝ። ከአመት አመት አዳዲስ...