ደረጃዋን ጠብቃ አዳዲሰና ትኩስ መረጃዏችን ይዛ ለንባብ የምትበቃው ሀትረክ ነገ ማለዳ ገበያ ላይ ትውላለች ፤

ደረጃዋን ጠብቃ አዳዲሰና ትኩስ መረጃዏችን ይዛ ለንባብ የምትበቃው ሀትረክ ነገ ማለዳ ገበያ ላይ ትውላለች ፤
የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ነገ ማለዳ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ይዛ ይሆን? በሀገር ውስጥ ተወዳጅነትን ባተረፈላትና ብዙ ተከታታዮች ባሉት THE BIG iNTERVIEW አምዷ በኢት.ቡና በቅ.ጊዮርጊስ በደደቢትና በድሬዳዋ ከነማ እንዲሁም በኢት.ብ/ቡድን በድንቅ እንቅስቃሴው ሁሉም የሚያስታውስው ምንያህል ተሾመ ከረዠም ጊዜ በሃላዴምጽን በሀትሩክ አሰምቷል።ሜዳ ላይ እንደሚታየው ድፍረቱ በንግግሩም ደፋር የሆነው ምን ያህል ኢት.ቡናም ቅ.ጊዮርጊሰና ደደቢት እኔ እያለሁዋንጫ ወስደው ነበር እኔ ከወጣሁ በሃላ ግን ዋንጫ ወስደው አያወቄም”ይላል ምን ለማለት ፈልጎ ይሆን?የነገ ማለዳዋ ሀትሪክ ምላሽ አላትና እንዳታመልጥዏ ሀትሪክ በሌላ የሀትሪከ የሀገር ውስጥ ዘገባ ኢት.ቡናዎች”አቡኪ” እያሉ በስስት የሚጠሩት ግብ አዳኙ አቡበክር ናስር ለካሳዬ አራጌ ስላለው ፍቅርና ክብር ጎል ካገባበሃላ ሰላሳየው የደስታ አገላለጽ በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙርያ በተለይ ለሀትሪክ ከረዠም ጌዜ በሃላ ተናግራል”ካሳዬንና ደጋፊውን የምገልጽበት ቃላት የለኝም” የሚለው አቡኪ “ደጋፊው በድሉ ምክንያት የራቀው ፈገግታው በመመለሱ የተለየ የደስታ ሰሜታተሰምቶኛልም ይላል”ሙሉውን ቃለ-ምልልስ ነገ ይጠብቁን።
ሀትሪክ በባህር ማዶ ዘገባዋ የአርሰናሉ አዳኝ ኦባምያንግ,ሴባሎስና አርቴታ በማን ዩናይትድ ዙርያ እንዲሁም ነገና ከነገ ወዲያ በሜካሄዱት የቻምፕየንሰ ሊግወሳኝ ጨዋታዎችዙርያ ቅደመ ጨዋታ ዜርያ ልዩ ዘገባ ይዛ ቀርባለችና የነገ ማለዳ ቀጠርዎ ከሀትሪክ ጋር ይሁን።
ሀትሪክን ከጋዜጣዋ በተጨማሪ ከፍተኛ መሻሻል ባሳየውና በአጭር ጊዜ በርካታ ጎብኚዎች ባሉት በድረ-ገፅዋ hatricksport.net አዳዲስና ያልተሰሙ ትኩስ መረጃዎችን ያገኛሉና ዛሬውኑ ይጎብኙን።
መች ይሄ ብቻ ሀትሪክ በቅርቡ ከጋዜጣና ዌብሳይቷ በተጨማሪ በመፅሔትም አንባቢዎቿ ጋር ለመድረስ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ተሻግራለችና በጣም በቅርቡ ይጠብቁን።
ሀትሪክን በባለ ቀለም ጋዜጣ
ሀትሪክን በድረ-ገፅ(ዌብሳይት)
በጣም በቅርቡ ደግሞ ሀትሪክን ደረጃውን በጠበቀ መፅሔት ይኮሞኩሟታል፤በቅርቡ ይጠብቁን።
ሀትሪክ የስፖርት መፅሔትን በቅርብ ቀን!!
We Feed Spirt!! ስፖርትን እንመግባለን!!

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team