ይቅርታ መጠየቃችንን እናስቀድማለን…
እንደ ሁሌውም ቀጠሯችንን ለማክበር ሁሉን ጨርሰን ማተሚያ ቤት ብንገባም በማተሚያ ቤት በተከሰተና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር በቀናችን አልወጣንም ለተከበራችሁት አንባቢዎቻችን ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እየጠየቅን ነገ እሁድ ጠዋት ሀትሪክ በእጅዎ እንደምትገባ እንገልጻለን……

ይቅርታ መጠየቃችንን እናስቀድማለን…
እንደ ሁሌውም ቀጠሯችንን ለማክበር ሁሉን ጨርሰን ማተሚያ ቤት ብንገባም በማተሚያ ቤት በተከሰተና ከአቅም በላይ በሆነ ችግር በቀናችን አልወጣንም ለተከበራችሁት አንባቢዎቻችን ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እየጠየቅን ነገ እሁድ ጠዋት ሀትሪክ በእጅዎ እንደምትገባ እንገልጻለን……

ግብ ሲቆጠርባቸው ትችት የሚዘንብባቸው የሰበብ ምክንያት የሚሆኑት ግብ ጠባቂዎች ናቸው…ሀትሪክ ደግሞ ሁለቱን መርጣ የልባቸውን እንዲተነፍሱ እድሉን ሰጥታለች….

ምርጥ አቋሙን እያሳየ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ባህሩ ነጋሽ እንግዳችን ነው…
*…. “ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚመጥን አቋም እያሳየን አይደለም ይህን ደጋፊ ብዙ መስዋትነት ከፍለን ልንክስው ይገባል” ሲልም ተናግሯል……

*…በኢትዮዽያ ቡና ተጠባባቂ ለዋሊያዎቹ ደግሞ ቋሚ ግብ ጠባቂ የሆነው ተክለማርያም ሻንቆንም አውግተነዋል……
” ለዋሊያዎቹ ቋሚ ለቡና ተጠባባቂ መሆኔ በራስ መተማመኔን አያወርደውም” ብሏል…ለደጋፊዎቹ በገባው ቃልም “በአፍሪካ መድረክ ኢትዮዽያ ቡናን ጠብቁም” ብሏል…..

*…ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል ያላቸውን አራት ተጨዋቾቹን አግዷል…..

*…የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽንና የኢትዮዽያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን መሃል ነፋስ ገብቷል…. በምን ምክንያት ለሚለው ነገ ሃትሪክ ላይ ይጠብቁ…..

*… በፕሪሚየር ሊጉ ለሁለተኝነትና ላለመውረድ የሚደረገውን ትግል ሀትሪክ ቃኝተዋለች…..

….በውጪ ሃገር ዘገባዎቻችን….

*….ፈረንሳዊዉ ፖል ፖግባ ይናገራል… “አሁንም ለማን.ዩናይትድ ወሳኝ ተጨዋች መሆን እፈልጋለሁ”ብሏል

*….የመድፈኞቹ አለቃ ሚካኤል አርቴታም ስለ ክለቡ ወጣት ተስፈኞች የሚሰማውን ተንፍሷል……

*….የሊቨርፑል አምበልና የሊጉን ዋንጫ ከበርካታ አመታት በኋላ ሲያነሱ ወሳኝ ሚና ከነበራቸው ጥቂት ተጨዋቾች መሃል አንዱ የሆነው ቨርጂል ቫንዳይክ በውስጡ ስላለው የሙዚቃ ፍቅርና ከጨዋታ ስላራቀው ጉዳቱ የሚያወጋበትን ዘገባም ይዘናል…

እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል…..

ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……

https://www.hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team