መነሻ ገጽ ከ 20 ዓመት በታች ወጣቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2012 ዓ.ም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
ከ 20 ዓመት በታች ወጣቶች ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ2012 ዓ.ም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

አጋራ
አጋራ

 

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች ኘሪሚየር ሊግ ውድድር ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም የእጣ ማውጣት ኘሮግራም እና የ2011 ዓ.ም ግምገማ በማድረግ ተሳታፊ የሆኑት 18 ክለቦችን በሁለት ምድብ በመደልደል እና ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቁ የ2012 ዓ.ም አንደኛው ዙር ውድድር ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልል ከተሞች የሚጀመር ሲሆን ከዚህ በታች በተገለፀው ኘሮግራም መሠረት ጨዋታዎቹ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡


ከ20 አመት በታች ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ 1

 

 


ከ20 አመት በታች ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ 2

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...