መነሻ ገጽ ዜናዎች የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ ደርሰዋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ ደርሰዋል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለአራት ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች ሲራዘም 6 ወራትን ማስቆጠሩ የሚታወቅ ነው፡፡
መራዘሙን ተከትሎ ጉዳዩን ለማጣራት የአለም አቅፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ (ፊፋ ) ተወካዮችን ወደ አዲስ አበባ ልኳል፡፡

የፊፋ ቸወካዬች በጁፒተር ሆቴል ከአምስቱ ዕጬ ፕሬዝደንቶች እና ከዘጠኝ አስመራጭ እና ሶስት ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ እንዲሁም ከጊዜያዊ ዋና ፀሐፊው አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

 በውይይቱ ላይ የአስመራጭ ኮሚቴው ከዚህ ቀደም ያቀረባቸውን  ቅሬታዎች በጥልቀት በመመርመር የፊፋ ተወካዮች ውሳኔ እንደሚያሳልፉ ይጠበቃል፡፡

የፊፋ ተወካዮች ለ4 ጊዜ የተራዘመውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ ከዛሬ ጀምረው ጉዳዩን በማጣራት ምርጫው ለመጨረሻ ጊዜ የሚካሄድበትን ቀን ይወስናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...