መነሻ ገጽ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ ሻምፒዮን ወላይታ ድቻ ወደከተማ ሲገባ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት 
ጥሎ ማለፍ

የጥሎ ማለፍ ሻምፒዮን ወላይታ ድቻ ወደከተማ ሲገባ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት 

አጋራ
አጋራ

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ አሸናፊዎች የወላይታ ዲቻ ተጫዋቾች ከአዲስ አበባ አርብ ዕለት ጉዟቸውን ያደረጉት በሻሽመኔ ወደ ሀዋሳ ጉዙዋቸውን ሲያደርጉ ከዠዋይ ጀምሮ እስከ ሻሸመኔ ድረስ  የድቻ ደጋፊዎች አቀባበል በማድረግ ወደ ሀዋሳ ሸኝተዋቸዋል::

ሀዋሳ ላይም  በደቡብ ክልል መንግሥት የተዘጋጀውን የሽልማት ዠግጅት  ተካፍለው  ቅዳሜ እለት ጉዟቸውን ወደ ወላይታ ሶዶ በማድረግ   10 ሰዓት ላይ ዋንጫውን ይዘው ወደ ከተማው  ሲገቡ መላው የወላይታ ሶዶ  ሕዝብ ደማቅ የሆን አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችጥሎ ማለፍ

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጥሎ ማለፍ ውድድርን አስመልክቶ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2011 ዓ.ም የጥሎ ማለፍ ውድድር...

LIVESCOREዜናዎችጥሎ ማለፍ

ወልዋሎ አዲግራት ከ ፋሲል ከነማ | የ2011 ኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ በቀጥታ ውጤት /LIVRSCORE/ ይከታተሉ

    የ2011 ኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ                     ረቡዕ  ጥር 1...

LIVESCOREመከላከያኢትዮጵያ ቡናጥሎ ማለፍ

ጥሎ ማለፍ | ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ.ም 08:00' ኢትዮጵያ...