የጣና ሞገዶቹ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል !

 

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች በዝውውሩ ጠንክረው እየተሳተፉ ሲገኙ በዛሬው ዕለት አንድ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል ።

የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት አፈወርቅን ሀይሉን ማስፈረማቸው ይፋ ተደርጓል ። አፈወርቅ ሀይሉ ከዚህ ቀደም በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና በመጫወት ማሳለፉ ይታወሳል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor