የወልዋሎው አምበል ወደ ቀድሞ ክለቡ አቅንቷል.

 

ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል..

የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ተጨዋቹ በአንድ አመት ውል ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ማቅናቱ ታውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ ውሉን ከተመለከተ በኋላ በቀናት ውስጥ ዝውውሩን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport