መነሻ ገጽ ዜናዎች የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዶ/ር አያሌው ጥላሁንን አሰናበተ::አዲስ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰየመ
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዶ/ር አያሌው ጥላሁንን አሰናበተ::አዲስ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሰየመ

አጋራ
አጋራ

ዛሬ ጠዋት የተሰበሰበው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በህክምና ኮሚቴ አባልነታቸው ጠንካራ ስራ እንደሰሩ የሚነገርላቸው ዶ/ር አያሌውን ለፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ተወዳዳሪ ሲቀሰቅሱ አገኘኋቸው በሚል ከኮሚቴው ማሰናበቱን ገልጾ በስራቸው የያዙትን ቢሮና ንብረት እንዲያስረክቡ አዟል።
ሰኞና ማክሰኞ በነበረው የአዳማው የስፖርታዊ ጨዋነት መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ማቅረባቸውና ፌዴሬሽኑን መተቸታቸው የፌዴሬሽኑን ቁጣ መቀስቀሱ ምናልባትም ለዚህ ውሳኔ እንዳበቃቸው ይነገራል።

በዚህ የአመራሮቹ ውሳኔ ዙርያ የኮሚቴው ሰብሳቢና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ ዶ/ር ነስረዲን አብዱራሂም አለመገኘታቸው ቅሬታ እንዳይፈጥር ተሰግቷል።

በሌላ በኩል ስራ አስፈጻሚው ሶስት የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ አባላትንም ሰይሟል።ሶስቱ ባለሙያዎች ነገ የስራ መመርያ ከተሰጣቸው በኋላ የፊታችን ሰኞ ስራ ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...