መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡

አጋራ
አጋራ

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት
ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡
ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡
አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቅን አስመልክቶ ስለ ውድድሩ ሻምፒዮና ማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም ስለ ኮከቦቹ መሐመድ ሳላ ሰይዱ ማኔ ኦባማያንግ እንዲሁም በማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ዙሪያ እና ሌሎችም ዘገባዎችን አቅርባሎታለች፡፡
ሀትሪክ የእናንተው ናት አታምልጦት፡፡
ሀትሪክን ከሳምንታዊ ጋዜጣዋ በተጨማሪ http://www.hatricksport.com/ ድረ-ገፃችን ላይ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉና አሁኑኑ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፤ የሀትሪክ ቤተሰብም ይሁኑ፡፡
የሀትሪክ ጋዜጣ የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...